ኬሪ ትራንስፖርት


1.የስራ መደብ መጠሪያ……………….የሳይት ሽያጭ ባሇሙያ
 የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ—————————1 አመትና ከዚያ በላይ
 ደመወዝ——————————-4000 በተጨማሪም ኮሚሽን
 ብዛት———————————— 30
 ተጨማሪ ችሎታ——————————የኮምፒዉተር እና የሞባይል አፕልኬሽን አጠቃቀም ችሎታ ያሇዉ/ላት
2.የስራ መደብ መጠሪያ……………….ከፍተኛ የፋይናንስ ማናጀር
 የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ————————–5 አመትና ከዚያ በላይ
 ደመወዝ——————————-7000
 ብዛት———————————— 1
 ተጨማሪ ችሎታ——————————የፒችትሪ ሶፍት ዌር እና የማይክሮ ሶፍት ኦፊስ አጠቃቀም እዉቀት ያሇዉ/ላት
3.የስራ መደብ መጠሪያ……………….ከፍተኛ የሽያጭ ባሇሙያ
 የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ—————————2 አመትና ከዚያ በላይ
 ደመወዝ——————————-5000
 ብዛት———————————— 3
4.የስራ መደብ መጠሪያ……………….የሞተር ሳይክል ሹፌር
 የትምህርት ደረጃ———————10 ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ—————————1 አመትና ከዚያ በላይ
 ደመወዝ——————————-5000
 ብዛት———————————— 5
5.የስራ መደብ መጠሪያ……………….እንግዳ ተቀባይ
 የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ—————————2አመትና ከዚያ በላይ
 ደመወዝ——————————-4000
 ብዛት———————————— 30
 ተጨማሪ ችሎታ——————————የኮምፒዉተር እና የማክሮ ሶፍት ኦፊስ አጠቃቀም እዉቀት ያሇዉ/ላት
6 ..የስራ መደብ መጠሪያ………………. Graphic designer
 የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
 የስራ ልምድ—————————3አመትና ከዚያ በላይ
 ደመወዝ——————————-6000
 ብዛት———————————— 1

  1. የስራ መደብ መጠሪያ………………. Android and ions Application Developer
     የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ—————————2 አመትና ከዚያ በላይ
     ደመወዝ——————————-8000
     ብዛት———————————— 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ………………. የስምሪት ባሇሙያ
     የትምህርት ደረጃ———————የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ————————–3 አመትና ከዚያ በላይ
     ደመወዝ——————————-4000
     ብዛት———————————— 1
    ማሳሰቢያ፡- ሁለም የስራ መደቦች የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ
    ከላ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟለ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሇ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በE-mail –carrykpax@gmail.com እንድታመሇክቱእየገሇፅን፣መስፈርቱን አሟልታችሁ ሇተገኛችሁ አመልካቾች ብቻ ሇፈተና ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እናሳዉቃሇን
By ethionegari@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *