ክፍት የስራ መደብ ገቢዎች ሚኒስቴር

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ረቡዕ ግንቦት 10 የወጣ
ገቢዎች ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገሇፁትን ክፍት የስራ መደብ ሊይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነትና በኮንትራት መቅጠር ይፇሌጋሌ፡፡ስሇሆነም ከዚህ በታች በተመሇከተዉ ክፍት የስራ መደብ የተገሇፀዉን መስፇርት የምታሟለ አመሌካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ እሰከ 6፡00 ድረስ ጨምሮ መገናኛ/አዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባሇስሌጣን አጠገብ በዋናዉ መ/ቤት በሰዉ ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ህንፃ ሇ ቢሮ ቁጥር 302 ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እናሳዉቃሇን ፡፡
ማሳሰቢያ
 የስራ ቦታ አዲስ አበባ
 ዲግሪ ሇሚጠይቁ የስራ መደቦች የመመረቂያ ነጥብ 2.00 ከዚያ በሊይ የሆነ
 ጀማሪ የህግ ባሇሙያ የስራ መደብ ተመዝጋቢዎች የ2013 ዓ.ም ተመራቂዎች ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ ቀጥል በተቀመጠዉ አሌፋ-ቤታችሁ መሰረት ማስታወቂያ የወጣበት የመጀመሪያ ቀን ተመዝጋቢዎች የመጀመሪያዉ ቀን ከA-D የሁሇተኛ ቀን E-H ሶስተኛዉ ቀን I-L የአራተኛ ቀን M-Pየአምስተኛ ቀን Q-T የስድሰተኛ ቀን U-Z መሆኑን አዉቃችሁ እንድትመዘገቡ፡፡
 ከኮላጅ እና ከቴክኒክና ሙያ ተቋም በዲፕልማ ተመርቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ሲኦሲ ያሇዉ /ያሊት እና ዲፕልማ ይዛችሁ ዲግሪ የጨረሳችሁ ተወዳዳሪዎችም ሲኦሲ ይዛችሁ ማቅረብ አሇባችሁ እንዲሁም ከዲፕልማ ጀምሮ የሚጀምር የስራ ሌምድ ከሆነ የዲፕልማዉን ማስረጃ ከዲግሪዉ ጋር አንድ ሊይ ይዛችሁ ማቅረብ አሇባችሁ፡፡
 ሴት አመሌካቾች ይበረታታለ፡፡
 ከሚሰሩበት መ/ቤት የስነ-ምግባር ችግር እንደላሇባችሁ የሚገሌፅ የፅሁፍ ማሰረጃ ማቅረብ አሇባችሁ፣
 ከግሌ መ/ቤት ሇተገኘ የስራ ሌምድ የስራ ግብር ስሇመክፇለ ከግብር አስገቢዉ መ/ቤ (ገቢዎች ጽ/ቤት )በደብዳቤ የተረጋገጠ መሆን አሇበት፣
 መስፇርቱን የምታሟለ አመሌካቾች ያሊችሁን የት/ት እና የሰራ ሌምድ ማስረጃ ዋናዉን ከማይመሇስ ኮፒ ጋር ማቅረብ አሇባችሁ፡፡
1.የስራ መደብ.————————የዉስጥ ኦዲተር
 ደረጃ—————————- 7
 ደመወዝ—————————9,246.00
 የቤት አበሌ—————————-7,00.00
 የሚፇሇግ ብዛት————————2
 የትምህርት ደረጃ———————–ዲግሪ
 የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና————-በአካዉንቲንግ ፣በአካዉንቲንግና ፋይናንስ፣በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት፣በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን ፣በባንኪንግ ፋይናንስ፣በባንኪንግ ኢንሹራንስ፣በኮፕሬቲቭ በአካዉንቲንግ፣በፐብሉክ ፋይናንስ ማኔጅመንት፣በአካዉንቲንግ እና ፐብሉክ ፋይናንስ፣በአካዉንቲግ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በፐብሉክ ፋይናንስ፣በታክስ /ጉሙሩክ/ አስተዳደር ፣በፋይናንስ ኢኮኖሚክስ የት/ት መስክ
 አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ———————-2 ዓመት
 የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ

  1. .የስራ መደብ.————————የመረጃ ቴክኖልጅይ ከፍተኛ ኦዲተር 1
     ደረጃ—————————- 9
     ደመወዝ—————————15,743.00
     የቤት አበሌ—————————-1200
     የሚፇሇግ ብዛት———————–1
     የትምህርት ደረጃ———————–ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና————-በኮምፒዉተር ሳይንስ ፣በኮምፒዉተር ኢንጅነሪንግ፣በኤላክትሪካሌ ኢንጅነሪንግና ኮምፒዉተር ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ፣በኢንፎረሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖልጂ፣በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣በኮምፒዉተር ሳይንስ እና በኢንፎረሜሽን ቴክኖልጂ ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ———————4 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
    3 .የስራ መደብ.————————የጀማሪ የህግ ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 7
     ደመወዝ—————————9,246.00
     የቤት አበሌ—————————-7,00
     የሚፇሇግ ብዛት———————–6
     የትምህርት ደረጃ———————–ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በህግ የትምህርት መስክ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ———————0 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  2. የስራ መደብ.————————ጀማሪ የህግ ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 8
     ደመወዝ—————————13,184.00
     የቤት አበሌ—————————1,100
     የሚፇሇግ ብዛት———————-2
     የትምህርት ደረጃ———————–ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በህግ የትምህርት መስክ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————–2 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  3. የስራ መደብ.————————የዲዛይን ላይአዉት ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 7
     ደመወዝ—————————9,246.00
     የቤት አበሌ—————————7,00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————–የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በግራፊክስና ላይአዉት እና በኮምፒዉተር ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ ተያያዥነት ያሊቸዉ ሙያዎች ከቴክኒክና ሙያ 10+1፣10+2፣10+3 የኮላጅ ዲፕልማ /ያሇዉ/ያሊት እና ሲኦሲ ማቅረብ የሚችሌ፡፡
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-6/5/4 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  4. የስራ መደብ.————————የምግብ ዝግጅትና ስርጭት
     ደረጃ—————————- 5
     ደመወዝ—————————4,828.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በቀድሞ የ12ኛ ወይም በአዲሱ ት/ት ስርዓት የ10ኛ ክፍሌ ትምህርት ያጠናቀቀች /ቀቀ ወይም የቅድመ ኮላጅ /የመሰናዶ ት/ት ያጠናቀቀች/ቀቀ እና በምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ስሌጠና ያሊት ወይም በምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ የት/ት መስክ የቴክኒክና ሙያ ዲፕልማ 10+1፣10+2 ወይም ኮላጅ ዲፕልማ /10+3/ያጠናቀቀች/ቀቀ ሲኦሲያቀረበ/ያቀረበች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-6/5/4/2 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  5. የስራ መደብ.————————የቢሮ ኤላክትሮኒክስ መሳሪያዎች ጥገና ሰራተኛ III
     ደረጃ—————————- 6
     ደመወዝ—————————6,762.00
     የቤት አበሌ—————————5,00.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በቀድሞ የ12ኛ ክፍሌ ወይም የቅድመ ኮላጅ /የመሰናዶ ት/ት ያጠናቀቀች/ቀቀ እና በአዉቶ ኤላክትሪክ የስራ ሌምድ ያሇዉ ወይም በኤላክትሮኒክስ ወይም ከሊይ ከተጠቀሱት ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ላቭሌ ስሌጠና ያሊት ወይም በምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ የት/ት መስክ የቴክኒክና ሙያ ዲፕልማ 10+1፣10+2፣10+3 (ኮላጅ ዲፕልማ) ያሇዉና ሲኦሲ ያቀረበ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-7/6/5/4/3 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  6. የስራ መደብ.————————ኢላክትሪሽያን የሉፍት ቴክኒሺያን
     ደረጃ—————————- 6
     ደመወዝ—————————6,762.00
     የቤት አበሌ—————————5,00.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በቀድሞ የ12ኛ ክፍሌ ወይም በአዲሱ ት/ትስርዓተ የ10ኛ ክፍሌ ትምህርት ያጠናቀቀች /ቀቀ በአዉቶ ኤላክትሪክሲቲ የስራ ሌምድ ያሇዉ ወይም በኤላክትሮኒክስ ወይም ከሊይ ከተጠቀሱት ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ላቭሌ 10+1፣10+2፣10+3 (ኮላጅ ዲፕልማ) ያሇዉና ሲኦሲ ያቀረበ/ያቀረበች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-7/6/5/4/3 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  7. የስራ መደብ.————————ሲኒየር የብየዳ ቅጥቀጣ ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 6
     ደመወዝ—————————6,762.00
     የቤት አበሌ—————————5,00.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በቀድሞ የ12ኛ ክፍሌ ወይም የቅድመ ኮላጅ /የመሰናዶ ት/ት ያጠናቀቀች/ቀቀ በተሸከርካሪ ብየዳና ቅጥቀጣ (ባትሊሜራ)ስራ የስራ ሌምድ ያሇዉ/ያሊት ፣ወይም ሌምድ ያሇዉ ወይም
    ከተጠቀሱት ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ላቭሌ 10+1፣10+2፣10+3 (ኮላጅ ዲፕልማ) ያሇዉና ሲኦሲ ያቀረበ/ያቀረበች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-7/6/5/4/3 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  8. የስራ መደብ.————————የእጥበት ግሪስና ቅባት ሰራተኛ
     ደረጃ—————————- 4
     ደመወዝ—————————3,596.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— በቀድሞ የ12ኛ ክፍሌ ወይም የቅድመ ኮላጅ /የመሰናዶ ት/ት ያጠናቀቀች/ቀቀ በተሸከርካሪ እጥበትና ግሪስ ስራ ሌምድ ያሇዉ/ያሊት በአዉቶ መካኒክ ፣በአዉቶሞቲቭ ሜይንቴናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ላቭሌ 10+1፣10+2፣ (ኮላጅ ዲፕልማ) ያጠናቀቀች እና ሲኦሲ ያቀረበ/ያቀረበች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-5/4/3 /2/1ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  9. የስራ መደብ.————————ስራ አስኪያጅ የክበብ አስተባባሪ
     ደረጃ—————————- 7
     ደመወዝ—————————9,246.00
     የቤት አበሌ—————————-7,00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— የ12ኛ ክፍሌ ክፍሌ ወይም በአዲሱ ት/ት ስርዓተ የ10ኛ ክፍሌ ትምህርት ያጠናቀቀች /ቀቀ ፣ቅድመ ኮላጅ መሰናዶ ያጠናቀቀች /ቀቀ በሆቴሌና ቱሪዝም፣በምግብ ዝግጅት ፣በመስተንግዶ ሙያ የትምህርት ሌምድ ያሇዉ ወይም በላቭሌ 10+1፣10+2፣10+3 (ኮላጅ ዲፕልማ) ያቀረበ/ያቀረበች እና በምግብና መጠጥ አስተዳደር ሲኦሲ ያሇዉ /ያሊት
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-8/7/6/5/4/ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  10. የስራ መደብ.————————የግዥ ሰራተኛ
     ደረጃ—————————- 5
     ደመወዝ—————————4,828.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— የ12ኛ ክፍሌ ክፍሌ ወይም በአዲሱ ት/ት ስርዓተ የ10ኛ ክፍሌ ትምህርት ያጠናቀቀች /ቀቀ ፣ቅድመ ኮላጅ መሰናዶ ያጠናቀቀች /ቀቀ ወይም በንብረት አስተዳደር ፣በማርኬቲንግ ፣በፐርችዚንግ እና ሰፕሊይ ማኔጅመንት፣በማኔጅመንት፣በአካዉንቲንግ በኢኮኖሚክስ ፣ሴሌስ ማኔጅመንት ወይም ከተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች ጋር ተመሳሳይ በሆኑ የትምህርት የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ 10+1፣10+2ወይም (ኮላጅ ዲፕልማ) 10+3 ያጠናቀቀች ሲኦሲ ያቀረበች/በ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-6/5/4/3/2ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  11. የስራ መደብ.————————የወጥ ቤት ሰራተኛ
     ደረጃ—————————- 4
     ደመወዝ—————————3,596.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————6
     የትምህርት ደረጃ———————– የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— ማንበብ፣መፃፍ፣8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀ፣12ተኛ ወይም በአዲሱ የ10ኛ ክፍሌ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ፣ቅድመ ኮላጅ መሰናዶ ያጠናቀቀች /ቀቀ እና በምግብ ዝግጅት እና መስተንግዶ የትምህርት መስክ የቴክኒክና ሙያ ዲፕልማ 10+1 እና 10+2 ወይም የኮላጅ ዲፕልማ/10+3/ያጠናቀቀች ሲኦሲ ያቀረበ/ያቀረበች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-8/7/6/5/4/3/2/1ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  12. የስራ መደብ.———————–እንጀራ ጋጋሪ ሰራተኛ
     ደረጃ—————————- 4
     ደመወዝ—————————3,596.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————6
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— 12ተኛ ወይም በአዲሱ የ10ኛ ክፍሌ ፣8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-5/6/8 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  13. የስራ መደብ.———————–የመስተንግዶ ሰራተኛ
     ደረጃ—————————- 2
     ደመወዝ—————————1,953.00
     የሚፇሇግ ብዛት———————10
     የትምህርት ደረጃ———————– የቴክኒክ ሙያ ዲፕልማ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ———— መሰናዶ ትምህርት በሆቴሌ ኦፕሪሽን /house keeping/ላቪሌ 1 ያጠናቀቀች ሲኦሲ ያሇዉ/ሊት፣በቀድሞ 12ኛ ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍሌ ወይም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-0/1/2 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  14. የስራ መደብ.———————-እቃ አጣቢ
     ደረጃ—————————- 2
     ደመወዝ—————————1,953.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-4
     የትምህርት ደረጃ———————– ቀሇም
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ————በቀድሞ 12ኛ ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍሌ ወይም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀች
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-1/2 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ቋሚ
  15. የስራ መደብ.———————-ከፍተኛ የኮምኒኬሽን ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 10
     ደመወዝ—————————19,465.00
     የቤት አበሌ———————-3,500
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና————– በጋዜጠኝነት፣በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣በማርኬቲንግ፣በፖሇቲካሌ ሳይንስ አሇም አቀፍ ግንኙነት፣የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያሇዉ/ያሊት
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-6 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
  16. የስራ መደብ.———————-የመራጅ ቴክኖልጂ መሰረተ ሌማት ከፍተኛ ባሇሙያ/የኔት ወርክ ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 10
     ደመወዝ—————————19,465.00
     የቤት አበሌ———————-3,500
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤስ ሲ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ————— በኮምፒዉተር ሳይንስ፣በኮምፒዉተር ኢንጅነሪንግ፣በኢሉክትሪካሌ ኢንጅነሪንግና በኢንፎርሜሽን ሳንሽን ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖልጅይ፣በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖልጅይ፣ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣በኮምፒዉተር ሳይንስ ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖልጅይ ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያሇዉ /ሊት
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-6 /5ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
  17. የስራ መደብ.———————-የስራ ሂደት ጥናትና ሌማት ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 9
     ደመወዝ—————————17,482.00
     የቤት አበሌ———————-3,000
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-3
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ————— ኢኮኖሚክስ፣ዴቭልፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣በማኔጅመንት፣በቢዝነስ ማኔጅመንት፣በቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን፣በጉሙሩክ አስተዳደር፣በአሇም አቀፍ ንግድ፣እና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግረ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-4 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
  18. የስራ መደብ.———————-የስራ ሂደት እና አፕሌኬሽን አጠቃቀም ድጋፍ ደረጃ II ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 9
     ደመወዝ—————————17,482.00
     የቤት አበሌ———————-3,000
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ————— ኢኮኖሚክስ፣ዴቭልፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣በማኔጅመንት፣በቢዝነስ ማኔጅመንት፣በቢዝነስ
    አድሚኒስተሬሽን፣በጉሙሩክ አስተዳደር፣በአሇም አቀፍ ንግድ፣እና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግረ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-4 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
  19. የስራ መደብ.———————-የስራ ሂደት እና አፕሌኬሽን አጠቃቀም ድጋፍ ደረጃ I ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 8
     ደመወዝ—————————15,500.00
     የቤት አበሌ———————-2,500
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-3
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና ————— ኢኮኖሚክስ፣ዴቭልፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣በማኔጅመንት፣በቢዝነስ ማኔጅመንት፣በቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን፣በጉሙሩክ አስተዳደር፣በአሇም አቀፍ ንግድ፣እና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግረ
     አግባብነት ያሇዉ የስራ ሌምድ——————-2 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
  20. የስራ መደብ.———————-የመራጀ ቴክኖልጅይ ድጋፍ ደረጃ II ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 9
     ደመወዝ—————————17,482.00
     የቤት አበሌ———————-3,000
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤስ ሲ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና —————————— በኮምፒዉተር ሳይንስ፣በኮምፒዉተር ኢንጅነሪንግ፣በኢሉክትሪካሌ ኢንጅነሪንግና በኢንፎርሜሽን ሳንሽን ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖልጅይ፣በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖልጅይ፣ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ
     የስራ ሌምድ——————-4/3 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
  21. የስራ መደብ.———————-የመራጀ ቴክኖልጂ ድጋፍ ደረጃ I ባሇሙያ
     ደረጃ—————————- 8
     ደመወዝ—————————15,500.00
     የቤት አበሌ———————-2,500
     የትራነሰፖርት አበሌ—————1,700.00
     የሚፇሇግ ብዛት——————-1
     የትምህርት ደረጃ———————– ቢኤስ ሲ ዲግሪ
     የትምህርት ዝግጅትና ሌዩ ስሌጠና —————————— በኮምፒዉተር ሳይንስ፣በኮምፒዉተር ኢንጅነሪንግ፣በኢሉክትሪካሌ ኢንጅነሪንግና በኢንፎርሜሽን ሳንሽን ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ፣በኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖልጂ፣ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ
     የስራ ሌምድ——————-2/1 ዓመት
     የቅጥር ሁኔታ————————————–ኮንትራት
    ገቢዎች ሚኒስቴር
By ethionegari@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *