20
May
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ረቡዕ ግንቦት 10 የወጣገቢዎች ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገሇፁትን ክፍት የስራ መደብ ሊይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነትና በኮንትራት መቅጠር ይፇሌጋሌ፡፡ስሇሆነም ከዚህ በታች በተመሇከተዉ ክፍት የስራ መደብ የተገሇፀዉን መስፇርት የምታሟለ አመሌካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ እሰከ 6፡00 ድረስ ጨምሮ መገናኛ/አዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባሇስሌጣን አጠገብ በዋናዉ መ/ቤት በሰዉ ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ህንፃ ሇ ቢሮ ቁጥር 302 ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እናሳዉቃሇን ፡፡ማሳሰቢያ የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዲግሪ ሇሚጠይቁ የስራ መደቦች የመመረቂያ ነጥብ 2.00 ከዚያ በሊይ የሆነ ጀማሪ የህግ ባሇሙያ የስራ መደብ ተመዝጋቢዎች የ2013 ዓ.ም ተመራቂዎች ብቻ መሆኑን እያሳወቅን…